ዘፀአት 21:23, 24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 ሆኖም ለሞት የተዳረገ ካለ ሕይወት ስለ ሕይወት፣*+ 24 ዓይን ስለ ዓይን፣ ጥርስ ስለ ጥርስ፣ እጅ ስለ እጅ፣ እግር ስለ እግር፣+