ዘኁልቁ 1:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “የእስራኤልን ማኅበረሰብ* በሙሉ በየቤተሰባቸው፣ በየአባቶቻቸው ቤትና በስም በተዘረዘሩት ወንዶች ሁሉ ቁጥር መሠረት በግለሰብ ደረጃ ቁጠር።+ ዘዳግም 2:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ከቃዴስበርኔ ተነስተን የዘረድን ሸለቆ* እስክናቋርጥ ድረስ 38 ዓመት ፈጅቶብናል፤ በዚህ ጊዜም ይሖዋ ለእነሱ በማለላቸው መሠረት ለጦርነት ብቁ የሆነው ትውልድ በሙሉ ከሕዝቡ መካከል አለቀ።+ 1 ቆሮንቶስ 10:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ይሁንና አምላክ በአብዛኞቹ ስላልተደሰተ በምድረ በዳ ወድቀው ቀርተዋል።+
14 ከቃዴስበርኔ ተነስተን የዘረድን ሸለቆ* እስክናቋርጥ ድረስ 38 ዓመት ፈጅቶብናል፤ በዚህ ጊዜም ይሖዋ ለእነሱ በማለላቸው መሠረት ለጦርነት ብቁ የሆነው ትውልድ በሙሉ ከሕዝቡ መካከል አለቀ።+