-
ዘኁልቁ 13:26አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
26 በቃዴስ+ ባለው በፋራን ምድረ በዳ ወደሚገኙት ወደ ሙሴ፣ ወደ አሮንና ወደ መላው የእስራኤል ማኅበረሰብ ተመልሰው መጡ። ያዩትንም ሁሉ ለመላው ማኅበረሰብ ተናገሩ፤ የምድሪቱንም ፍሬ አሳዩአቸው።
-
-
ዘኁልቁ 32:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 አባቶቻችሁ ምድሪቱን እንዲያዩ ከቃዴስበርኔ በላክኋቸው ጊዜ ያደረጉት ይህንኑ ነበር።+
-