-
ዘኁልቁ 26:55አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
55 ይሁን እንጂ ምድሪቱ መከፋፈል ያለባት በዕጣ ነው።+ ውርሻቸውንም ማግኘት ያለባቸው በአባቶቻቸው ነገዶች ስም መሠረት ነው።
-
-
ኢያሱ 18:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 እናንተ ግን ምድሪቱን ሰባት ቦታ ትሸነሽኗታላችሁ፤ ከዚያም የሸነሸናችሁትን ይዛችሁ ወደ እኔ ኑ፤ እኔም እዚህ በአምላካችን በይሖዋ ፊት ዕጣ አወጣላችኋለሁ።+
-