ኢያሱ 19:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 በመቀጠል ሦስተኛው ዕጣ+ ለዛብሎን+ ዘሮች በየቤተሰባቸው ወጣ፤ የርስታቸውም ወሰን እስከ ሳሪድ ድረስ ይዘልቃል።