-
ዘሌዋውያን 25:32-34አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
32 “‘በሌዋውያን ከተሞች+ ውስጥ ያሉትን የሌዋውያን ቤቶች በተመለከተ ግን ሌዋውያኑ እነዚህን ቤቶች የመዋጀት መብታቸው ምንጊዜም የተጠበቀ ነው። 33 የሌዋውያን ንብረት ተመልሶ ካልተገዛ የእነሱ በሆነው ከተማ ውስጥ የሚገኘው የተሸጠው ቤት በኢዮቤልዩ ነፃ ይለቀቃል፤+ ምክንያቱም በሌዋውያኑ ከተሞች ውስጥ የሚገኙት ቤቶች በእስራኤላውያን መካከል ያሉ የሌዋውያኑ ንብረቶች ናቸው።+ 34 ከዚህም በላይ በከተሞቻቸው ዙሪያ ያለው የግጦሽ መሬት+ ዘላለማዊ ርስታቸው ስለሆነ መሸጥ አይኖርበትም።
-
-
ኢያሱ 21:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 በመሆኑም እስራኤላውያን ይሖዋ በሰጠው ትእዛዝ መሠረት ከራሳቸው ርስት ላይ እነዚህን ከተሞችና የግጦሽ መሬቶቻቸውን ለሌዋውያኑ ሰጡ።+
-