ዘፍጥረት 49:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ቁጣቸው ጨካኝ፣ ንዴታቸውም ምሕረት የለሽ ስለሆነ የተረገመ ይሁን።+ በያዕቆብ ልበትናቸው፤ በእስራኤልም ላሰራጫቸው።+