-
ዘኁልቁ 20:29አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
29 መላው ማኅበረሰብም አሮን መሞቱን አየ፤ በዚህ ጊዜ የእስራኤል ቤት በሙሉ ለአሮን 30 ቀን አለቀሰለት።+
-
-
ዘዳግም 34:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 እስራኤላውያንም በሞዓብ በረሃማ ሜዳ ለሙሴ 30 ቀን አለቀሱለት።+ በመጨረሻም ለሙሴ የሚለቀስበትና የሚታዘንበት ጊዜ አበቃ።
-