ዘኁልቁ 33:48, 49 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 48 በመጨረሻም ከአባሪም ተራሮች ተነስተው በኢያሪኮ በሚገኘው በዮርዳኖስ አጠገብ ባለው የሞዓብ በረሃማ ሜዳ ሰፈሩ።+ 49 በሞዓብ በረሃማ ሜዳ ከቤትየሺሞት እስከ አቤልሺቲም+ በሚገኘው ስፍራ በዮርዳኖስ ወንዝ ዳርቻ ሰፈሩ።
48 በመጨረሻም ከአባሪም ተራሮች ተነስተው በኢያሪኮ በሚገኘው በዮርዳኖስ አጠገብ ባለው የሞዓብ በረሃማ ሜዳ ሰፈሩ።+ 49 በሞዓብ በረሃማ ሜዳ ከቤትየሺሞት እስከ አቤልሺቲም+ በሚገኘው ስፍራ በዮርዳኖስ ወንዝ ዳርቻ ሰፈሩ።