ዘኁልቁ 32:34 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 34 የጋድ ልጆችም ዲቦን፣+ አጣሮት፣+ አሮዔር፣+ ዘኁልቁ 32:36 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 36 ቤትኒምራ+ እና ቤትሃራን+ የተባሉትን የተመሸጉ ከተሞች ገነቡ፤ ለመንጎቹም በድንጋይ ካብ በረት ሠሩ።