ዘፍጥረት 33:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ያዕቆብም ወደ ሱኮት+ ሄደ፤ በዚያም ለራሱ ቤት፣ ለመንጎቹም ዳስ ሠራ። የቦታውንም ስም ሱኮት* ያለው ለዚህ ነበር።