ዘኁልቁ 24:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 አየዋለሁ፣ አሁን ግን አይደለም፤እመለከተዋለሁ፣ በቅርቡ ግን አይደለም። ኮከብ+ ከያዕቆብ ይወጣል፤በትረ መንግሥትም+ ከእስራኤል ይነሳል።+ የሞዓብን ግንባር፣*የሁከት ልጆችንም ሁሉ ራስ ቅል ይፈረካክሳል።+ መዝሙር 60:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ሞዓብ መታጠቢያ ገንዳዬ ነው።+ በኤዶም ላይ ጫማዬን እጥላለሁ።+ በፍልስጤም ላይ በድል አድራጊነት እጮኻለሁ።”+
17 አየዋለሁ፣ አሁን ግን አይደለም፤እመለከተዋለሁ፣ በቅርቡ ግን አይደለም። ኮከብ+ ከያዕቆብ ይወጣል፤በትረ መንግሥትም+ ከእስራኤል ይነሳል።+ የሞዓብን ግንባር፣*የሁከት ልጆችንም ሁሉ ራስ ቅል ይፈረካክሳል።+