መዝሙር 20:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 አንዳንዶች በሠረገሎች፣ ሌሎች ደግሞ በፈረሶች ይታመናሉ፤+እኛ ግን የአምላካችንን የይሖዋን ስም እንጠራለን።+