ዘዳግም 17:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ይሁን እንጂ ንጉሡ ለራሱ ፈረሶች ማብዛት+ ወይም የፈረሶቹን ቁጥር ለመጨመር ሲል ሕዝቡ ወደ ግብፅ እንዲመለስ ማድረግ የለበትም፤+ ምክንያቱም ይሖዋ ‘በዚህ መንገድ ፈጽሞ ዳግመኛ እንዳትመለሱ’ ብሏችኋል። መዝሙር 33:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 ፈረስ ያድነኛል* ብሎ መታመን ከንቱ ተስፋ ነው፤+ታላቅ ኃይሉ ለመዳን ዋስትና አይሆንም።
16 ይሁን እንጂ ንጉሡ ለራሱ ፈረሶች ማብዛት+ ወይም የፈረሶቹን ቁጥር ለመጨመር ሲል ሕዝቡ ወደ ግብፅ እንዲመለስ ማድረግ የለበትም፤+ ምክንያቱም ይሖዋ ‘በዚህ መንገድ ፈጽሞ ዳግመኛ እንዳትመለሱ’ ብሏችኋል።