2 ሳሙኤል 5:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 በመሆኑም ዳዊት ልክ ይሖዋ እንዳዘዘው አደረገ፤ ፍልስጤማውያንንም ከጌባ+ አንስቶ እስከ ጌዜር+ ድረስ መታቸው።+