የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ሳሙኤል 8:15-18
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 15 ዳዊት በመላው እስራኤል ላይ መግዛቱን ቀጠለ፤+ ለሕዝቡም ሁሉ+ ፍትሕንና ጽድቅን አሰፈነላቸው።+ 16 የጽሩያ ልጅ ኢዮዓብ+ የሠራዊቱ አዛዥ ነበር፤ የአሂሉድ ልጅ ኢዮሳፍጥ+ ታሪክ ጸሐፊ ነበር። 17 የአኪጡብ ልጅ ሳዶቅና+ የአብያታር ልጅ አሂሜሌክ ካህናት ነበሩ፤ ሰራያህ ደግሞ ጸሐፊ ነበር። 18 የዮዳሄ ልጅ በናያህ+ የከሪታውያንና የጴሌታውያን+ አዛዥ ነበር። የዳዊት ወንዶች ልጆችም ዋና ኃላፊዎች* ሆኑ።

  • 2 ሳሙኤል 23:3, 4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  3 የእስራኤል አምላክ ተናገረ፣

      የእስራኤል ዓለት+ እንዲህ አለኝ፦

      ‘የሰው ልጆችን የሚገዛው ጻድቅ ሲሆን፣+

      አምላክን በመፍራት ሲገዛ፣+

       4 ፀሐይ በምትፈነጥቅበት ጊዜ እንደሚኖረው የማለዳ ብርሃን፣+

      ደመና እንደሌለበት ማለዳ ይሆናል።

      ሣርን ከምድር እንደሚያበቅል፣+

      ዝናብ ካባራ በኋላ ፍንትው ብሎ እንደሚወጣ የፀሐይ ብርሃን ነው።’

  • መዝሙር 78:70-72
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 70 አገልጋዩን ዳዊትን መረጠ፤+

      ከበጎች ጉረኖ ወስዶ፣+

      71 የሚያጠቡ በጎችን ከመጠበቅም አንስቶ

      በሕዝቡ በያዕቆብ፣ በርስቱም በእስራኤል ላይ

      እረኛ እንዲሆን ሾመው።+

      72 እሱም በንጹሕ ልብ* ጠበቃቸው፤+

      በተካኑ እጆቹም መራቸው።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ