-
1 ሳሙኤል 7:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 በተጨማሪም ፍልስጤማውያን ከእስራኤላውያን ላይ የወሰዷቸው ከኤቅሮን እስከ ጌት ያሉት ከተሞች ለእስራኤላውያን ተመለሱላቸው፤ እንዲሁም እስራኤላውያን በእነዚህ ከተሞች ሥር ያሉትን ክልሎች ከፍልስጤማውያን እጅ አስለቀቁ።
በእስራኤላውያንና በአሞራውያን መካከልም ሰላም ወረደ።+
-