-
2 ዜና መዋዕል 23:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 ከዚያም ዮዳሄ የይሖዋ ሕዝብ ሆነው እንዲቀጥሉ እሱ፣ ሕዝቡ ሁሉና ንጉሡ ቃል ኪዳን እንዲጋቡ አደረገ።+
-
-
2 ዜና መዋዕል 23:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 በተጨማሪም በማንኛውም ነገር የረከሰ ሰው እንዳይገባ በር ጠባቂዎቹን+ በይሖዋ ቤት በሮች ላይ አቆመ።
-