2 ሳሙኤል 23:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 የዳዊት ኃያላን ተዋጊዎች+ ስም ይህ ነው፦ የሦስቱ መሪ+ የሆነው ታህክሞናዊው ዮሼብባሼቤት። እሱም ጦሩን ሰብቆ በአንድ ጊዜ 800 ሰው ገደለ። 2 ሳሙኤል 23:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 27 አናቶታዊው+ አቢዔዜር፣+ ሁሻዊው መቡናይ፣