መዝሙር 50:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ምስጋናን ለአምላክ መሥዋዕት አድርገህ አቅርብ፤+ስእለትህንም ለልዑሉ አምላክ ስጥ፤+ ዕብራውያን 13:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ስለዚህ በኢየሱስ አማካኝነት የውዳሴ መሥዋዕት ዘወትር ለአምላክ እናቅርብ፤+ ይህም ስሙን በይፋ የምናውጅበት+ የከንፈራችን ፍሬ ነው።+
14 ምስጋናን ለአምላክ መሥዋዕት አድርገህ አቅርብ፤+ስእለትህንም ለልዑሉ አምላክ ስጥ፤+ ዕብራውያን 13:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ስለዚህ በኢየሱስ አማካኝነት የውዳሴ መሥዋዕት ዘወትር ለአምላክ እናቅርብ፤+ ይህም ስሙን በይፋ የምናውጅበት+ የከንፈራችን ፍሬ ነው።+