መክብብ 5:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 በምትኖርበት ግዛት ውስጥ በድሃ ላይ ግፍ ሲፈጸም፣ ፍትሕ ሲጓደልና ጽድቅ ወደ ጎን ገሸሽ ሲደረግ ብታይ በዚህ ጉዳይ አትገረም።+ ይህን ባለሥልጣን፣ ከእሱ ከፍ ያለ ቦታ ያለው ይመለከተዋልና፤ ከእነሱም በላይ የሆኑ ሌሎች አሉ። ኢሳይያስ 10:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ጉዳት የሚያስከትሉ ሥርዓቶችን የሚያወጡ፣+ሁልጊዜ ጨቋኝ ድንጋጌዎችን የሚያረቁ ወዮላቸው! 2 የድሆችን አቤቱታ ላለመስማት፣በሕዝቤም መካከል የሚገኙትን ምስኪኖች ፍትሕ ለመንፈግ ሕግ የሚያወጡ ወዮላቸው!+መበለቶችን ይበዘብዛሉ፤አባት የሌላቸውንም ልጆች* ይዘርፋሉ።+
8 በምትኖርበት ግዛት ውስጥ በድሃ ላይ ግፍ ሲፈጸም፣ ፍትሕ ሲጓደልና ጽድቅ ወደ ጎን ገሸሽ ሲደረግ ብታይ በዚህ ጉዳይ አትገረም።+ ይህን ባለሥልጣን፣ ከእሱ ከፍ ያለ ቦታ ያለው ይመለከተዋልና፤ ከእነሱም በላይ የሆኑ ሌሎች አሉ።
10 ጉዳት የሚያስከትሉ ሥርዓቶችን የሚያወጡ፣+ሁልጊዜ ጨቋኝ ድንጋጌዎችን የሚያረቁ ወዮላቸው! 2 የድሆችን አቤቱታ ላለመስማት፣በሕዝቤም መካከል የሚገኙትን ምስኪኖች ፍትሕ ለመንፈግ ሕግ የሚያወጡ ወዮላቸው!+መበለቶችን ይበዘብዛሉ፤አባት የሌላቸውንም ልጆች* ይዘርፋሉ።+