መዝሙር 77:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ሕዝብህን በሙሴና በአሮን እጅ+እንደ መንጋ መራህ።+ ኢሳይያስ 40:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 መንጋውን እንደ እረኛ ይንከባከባል።+ ግልገሎቹን በክንዱ ይሰበስባል፤በእቅፉም ይሸከማቸዋል። ግልገሎቻቸውን የሚያጠቡትን በቀስታ ይመራል።+ ኤርምያስ 31:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እናንተ ብሔራት፣ የይሖዋን ቃል ስሙ፤ርቀው በሚገኙ ደሴቶችም ቃሉን አውጁ፦+ “እስራኤልን የበተነው እሱ ይሰበስበዋል። መንጋውን እንደሚጠብቅ እረኛ ይጠብቀዋል።+ ሕዝቅኤል 34:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 የተበታተኑትን በጎቹን አግኝቶ እንደሚመግብ እረኛ በጎቼን እንከባከባለሁ።+ በደመናትና በድቅድቅ ጨለማ ቀን ከተበተኑባቸው ቦታዎች ሁሉ እታደጋቸዋለሁ።+ 1 ጴጥሮስ 2:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 እናንተ እንደባዘኑ በጎች ነበራችሁና፤+ አሁን ግን ወደ ነፍሳችሁ* እረኛና+ ጠባቂ* ተመልሳችኋል።
10 እናንተ ብሔራት፣ የይሖዋን ቃል ስሙ፤ርቀው በሚገኙ ደሴቶችም ቃሉን አውጁ፦+ “እስራኤልን የበተነው እሱ ይሰበስበዋል። መንጋውን እንደሚጠብቅ እረኛ ይጠብቀዋል።+