-
መዝሙር 44:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 በጎረቤቶቻችን ዘንድ መሳለቂያ አደረግከን፤
በዙሪያችን ያሉት ሁሉ እንዲያላግጡብንና እንዲዘብቱብን አደረግክ።
-
-
መዝሙር 79:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 በጎረቤቶቻችን ዘንድ መሳለቂያ ሆንን፤+
በዙሪያችን ያሉትም ያፌዙብናል፤ ደግሞም ይዘብቱብናል።
-