ናሆም 2:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ይሖዋ የያዕቆብን ክብርከእስራኤል ክብር ጋር ይመልሳልና፤አጥፊዎች አጥፍተዋቸዋልና፤+ቀንበጦቻቸውንም ከጥቅም ውጭ አድርገዋል።