ኢሳይያስ 5:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 የሠራዊት ጌታ የይሖዋ የወይን እርሻ የእስራኤል ቤት ነውና፤+የይሁዳ ሰዎች እሱ ይወደው የነበረው የአትክልት ቦታ ናቸው።* ፍትሕን ሲጠብቅ+እነሆ፣ ግፍ ይፈጸማል፤‘ጽድቅ ይሰፍናል’ ብሎ ሲጠብቅእነሆ፣ የጭንቅ ጩኸት ይሰማል።”+ ኤርምያስ 2:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 እኔ፣ እንደ ምርጥ ቀይ የወይን ተክል፣ ሙሉ በሙሉ ንጹሕ የሆነ ዘር አድርጌ ተክዬሽ ነበር፤+ታዲያ በፊቴ እንዲህ ተለውጠሽ የተበላሸ ባዕድ የወይን ተክል የሆንሽው እንዴት ነው?’+
7 የሠራዊት ጌታ የይሖዋ የወይን እርሻ የእስራኤል ቤት ነውና፤+የይሁዳ ሰዎች እሱ ይወደው የነበረው የአትክልት ቦታ ናቸው።* ፍትሕን ሲጠብቅ+እነሆ፣ ግፍ ይፈጸማል፤‘ጽድቅ ይሰፍናል’ ብሎ ሲጠብቅእነሆ፣ የጭንቅ ጩኸት ይሰማል።”+
21 እኔ፣ እንደ ምርጥ ቀይ የወይን ተክል፣ ሙሉ በሙሉ ንጹሕ የሆነ ዘር አድርጌ ተክዬሽ ነበር፤+ታዲያ በፊቴ እንዲህ ተለውጠሽ የተበላሸ ባዕድ የወይን ተክል የሆንሽው እንዴት ነው?’+