2 ዜና መዋዕል 20:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ከዚያም የቀአታውያንና+ የቆሬያውያን ዘሮች የሆኑት ሌዋውያን የእስራኤልን አምላክ ይሖዋን እጅግ ከፍ ባለ ድምፅ ለማወደስ ተነሱ።+