ዘዳግም 8:17, 18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 በልብህም ‘ይህን ሀብት ያፈራሁት በራሴ ኃይልና በእጄ ብርታት ነው’+ ብለህ ብታስብ 18 ሀብት እንድታፈራ ኃይል የሰጠህ አምላክህ ይሖዋ መሆኑን አስታውስ፤+ ይህን ያደረገው ዛሬ እንደሆነው ሁሉ ለአባቶችህ በመሐላ የገባውን ቃል ኪዳን ለመፈጸም ነው።+ መዝሙር 78:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 በዚህ ጊዜ እነሱ ትምክህታቸውን በአምላክ ላይ ይጥላሉ። የአምላክን ሥራዎች አይረሱም፤+ይልቁንም ትእዛዛቱን ይጠብቃሉ።+
17 በልብህም ‘ይህን ሀብት ያፈራሁት በራሴ ኃይልና በእጄ ብርታት ነው’+ ብለህ ብታስብ 18 ሀብት እንድታፈራ ኃይል የሰጠህ አምላክህ ይሖዋ መሆኑን አስታውስ፤+ ይህን ያደረገው ዛሬ እንደሆነው ሁሉ ለአባቶችህ በመሐላ የገባውን ቃል ኪዳን ለመፈጸም ነው።+