መዝሙር 67:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ብሔራት ሐሴት ያድርጉ፤ እልልም ይበሉ፤+በሕዝቦች ላይ በትክክል ትፈርዳለህና።+ የምድርን ብሔራት ትመራቸዋለህ። (ሴላ)