1 ሳሙኤል 2:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 እንደ ይሖዋ ያለ ቅዱስ ማንም የለም፣ያለአንተ ማንም የለም፤+እንደ አምላካችን ያለ ዓለት የለም።+ ኢሳይያስ 6:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 አንዳቸውም ሌላውን እንዲህ ይሉ ነበር፦ “የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ቅዱስ፣ ቅዱስ፣ ቅዱስ ነው።+ መላዋ ምድር በክብሩ ተሞልታለች።”