1 ነገሥት 9:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 አንተም አባትህ ዳዊት እንዳደረገው ያዘዝኩህን ሁሉ በመፈጸም+ በንጹሕ ልብና+ በቅንነት+ በፊቴ ብትሄድ+ እንዲሁም ሥርዓቶቼንና ፍርዴን ብትጠብቅ+ መዝሙር 78:70 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 70 አገልጋዩን ዳዊትን መረጠ፤+ከበጎች ጉረኖ ወስዶ፣+ መዝሙር 78:72 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 72 እሱም በንጹሕ ልብ* ጠበቃቸው፤+በተካኑ እጆቹም መራቸው።+
70 አገልጋዩን ዳዊትን መረጠ፤+ከበጎች ጉረኖ ወስዶ፣+ መዝሙር 78:72 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 72 እሱም በንጹሕ ልብ* ጠበቃቸው፤+በተካኑ እጆቹም መራቸው።+