ኢዮብ 36:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 አዎ፣ አምላክ እኛ ልናውቀው ከምንችለው በላይ ታላቅ ነው፤+የዘመኑም ቁጥር ከመረዳት ችሎታ በላይ ነው።*+ ሚልክያስ 3:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 “እኔ ይሖዋ ነኝና፤ አልለወጥም።*+ እናንተም የያዕቆብ ልጆች ናችሁ፤ ገና አልጠፋችሁም። ያዕቆብ 1:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 መልካም ስጦታ ሁሉና ፍጹም ገጸ በረከት ሁሉ ከላይ ነው፤+ ይህ የሚወርደው ከሰማይ ብርሃናት አባት+ ሲሆን እሱ ደግሞ ቦታውን እንደሚቀያይር ጥላ አይለዋወጥም።+
17 መልካም ስጦታ ሁሉና ፍጹም ገጸ በረከት ሁሉ ከላይ ነው፤+ ይህ የሚወርደው ከሰማይ ብርሃናት አባት+ ሲሆን እሱ ደግሞ ቦታውን እንደሚቀያይር ጥላ አይለዋወጥም።+