መዝሙር 23:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 በጠላቶቼ ፊት ማዕድ አዘጋጀህልኝ።+ ራሴን በዘይት ቀባህ፤+ጽዋዬ ጢም ብሎ ሞልቷል።+ መዝሙር 65:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 በቅጥር ግቢዎችህ ይኖር ዘንድየመረጥከውና ያቀረብከው ሰው ደስተኛ ነው።+ እኛም በቤትህ፣ቅዱስ በሆነው ቤተ መቅደስህ+ ውስጥ ባሉ ጥሩ ነገሮች እንረካለን።+