ኤርምያስ 48:36, 37 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 36 ‘ስለዚህ ልቤ ለሞዓብ እንደ ዋሽንት* በሐዘን ያንጎራጉራል፤*+ለቂርሄረስ ሰዎችም ልቤ እንደ ዋሽንት* በሐዘን ያንጎራጉራል።* ያከማቸው ሀብት ይጠፋልና። 37 ራስ ሁሉ ተመልጧል፤+ጢምም ሁሉ ተላጭቷል። እጅ ሁሉ ተሸንትሯል፤+በወገባቸውም ላይ ማቅ ታጥቀዋል!’”+
36 ‘ስለዚህ ልቤ ለሞዓብ እንደ ዋሽንት* በሐዘን ያንጎራጉራል፤*+ለቂርሄረስ ሰዎችም ልቤ እንደ ዋሽንት* በሐዘን ያንጎራጉራል።* ያከማቸው ሀብት ይጠፋልና። 37 ራስ ሁሉ ተመልጧል፤+ጢምም ሁሉ ተላጭቷል። እጅ ሁሉ ተሸንትሯል፤+በወገባቸውም ላይ ማቅ ታጥቀዋል!’”+