የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኤርምያስ 48:26
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 26 ‘በይሖዋ ላይ ስለ ታበየ+ አስክሩት።+

      ሞዓብ በትፋቱ ላይ ይንከባለላል፤

      መሳለቂያም ሆኗል።

  • ኤርምያስ 48:29
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 29 “ስለ ሞዓብ ኩራት ሰምተናል፤ እሱ በጣም ትዕቢተኛ ነው፤

      ስለ እብሪቱ፣ ስለ ኩራቱ፣ ስለ ትዕቢቱና ስለ ልቡ ማበጥ ሰምተናል።”+

  • ሶፎንያስ 2:9, 10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  9 ስለዚህ በሕያውነቴ እምላለሁ” ይላል የእስራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ፣

      “ሞዓብ እንደ ሰዶም፣+

      አሞናውያንም እንደ ገሞራ ይሆናሉ፤+

      ሳማ የወረሰው ምድርና የጨው ጉድጓድ ይሆናሉ፤ ለዘለቄታውም ባድማ ሆነው ይቀራሉ።+

      የሕዝቤ ቀሪዎች ይዘርፏቸዋል፤

      ከገዛ ብሔሬ የቀሩት ሰዎችም ይወርሷቸዋል።

      10 ከኩራታቸው የተነሳ ይህ ይደርስባቸዋል፤+

      ምክንያቱም በሠራዊት ጌታ በይሖዋ ሕዝብ ላይ ተሳልቀዋል፤ ራሳቸውንም ከፍ ከፍ አድርገዋል።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ