መዝሙር 80:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 የወይን ተክል+ ከግብፅ እንድትወጣ አደረግክ። ብሔራትን አባረህ እሷን ተከልክ።+ ኢሳይያስ 5:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 እስቲ ለወዳጄ መዝሙር ልዘምር።መዝሙሩ ስለ ወዳጄና ስለ ወይን እርሻው+ የሚገልጽ ነው። ወዳጄ ለም በሆነ ኮረብታ ላይ የወይን እርሻ ነበረው። ኤርምያስ 2:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 እኔ፣ እንደ ምርጥ ቀይ የወይን ተክል፣ ሙሉ በሙሉ ንጹሕ የሆነ ዘር አድርጌ ተክዬሽ ነበር፤+ታዲያ በፊቴ እንዲህ ተለውጠሽ የተበላሸ ባዕድ የወይን ተክል የሆንሽው እንዴት ነው?’+
21 እኔ፣ እንደ ምርጥ ቀይ የወይን ተክል፣ ሙሉ በሙሉ ንጹሕ የሆነ ዘር አድርጌ ተክዬሽ ነበር፤+ታዲያ በፊቴ እንዲህ ተለውጠሽ የተበላሸ ባዕድ የወይን ተክል የሆንሽው እንዴት ነው?’+