ኢሳይያስ 4:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ይሖዋ በፍርድ መንፈስና በሚነድ* መንፈስ+ የጽዮንን ሴቶች ልጆች ቆሻሻ* አጥቦ ያስወግዳል፤+ የኢየሩሳሌምንም የደም ዕዳ ከመካከሏ አጥቦ ያነጻል፤ ኢሳይያስ 48:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እነሆ፣ እንደ ብር ባይሆንም አንጥሬሃለሁ።+ እንደ ማቅለጫ ምድጃ ባለ መከራ ፈትኜሃለሁ።*+