ኤርምያስ 50:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 እናንተ ደጋን የምትወጥሩ* ሁሉ፣ባቢሎንን ለመውጋት በዙሪያዋ ተሰለፉ። ፍላጻ ወርውሩባት፤ በይሖዋ ላይ ኃጢአት ስለሠራች+አንድም ፍላጻ አታስቀሩ።+