ኢሳይያስ 13:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “በተራቆተ ዓለታማ ተራራ ላይ ምልክት* አቁሙ።+ ታላላቅ ሰዎች ወደሚገቡባቸው በሮች እንዲመጡድምፃችሁን ከፍ አድርጋችሁ ጥሯቸው፤ እጃችሁንም አውለብልቡ።