ራእይ 17:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 አምላክ ቃሉ ፍጻሜውን እስኪያገኝ ድረስ ሐሳቡን ዳር እንዲያደርሱ+ አዎ፣ መንግሥታቸውን ለአውሬው+ በመስጠት አንድ የሆነውን የራሳቸውን ሐሳብ እንዲፈጽሙ ይህን በልባቸው አኑሯልና።
17 አምላክ ቃሉ ፍጻሜውን እስኪያገኝ ድረስ ሐሳቡን ዳር እንዲያደርሱ+ አዎ፣ መንግሥታቸውን ለአውሬው+ በመስጠት አንድ የሆነውን የራሳቸውን ሐሳብ እንዲፈጽሙ ይህን በልባቸው አኑሯልና።