ኢሳይያስ 45:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 በስምህ የምጠራህ+እኔ የእስራኤል አምላክ ይሖዋ መሆኔን እንድታውቅ፣በጨለማ ያለውን ውድ ሀብትናስውር በሆኑ ቦታዎች የተደበቀውን ውድ ሀብት እሰጥሃለሁ።+ ኤርምያስ 50:37 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 37 በፈረሶቻቸው፣ በጦር ሠረገሎቻቸውናበመካከሏ በሚኖሩ ድብልቅ ሕዝብ ሁሉ ላይ ሰይፍ ተመዟል፤እነሱም እንደ ሴቶች ይሆናሉ።+ ውድ በሆኑ ሀብቶቿ ላይ ሰይፍ ተመዟል፤ እነሱም ይዘረፋሉ።+
37 በፈረሶቻቸው፣ በጦር ሠረገሎቻቸውናበመካከሏ በሚኖሩ ድብልቅ ሕዝብ ሁሉ ላይ ሰይፍ ተመዟል፤እነሱም እንደ ሴቶች ይሆናሉ።+ ውድ በሆኑ ሀብቶቿ ላይ ሰይፍ ተመዟል፤ እነሱም ይዘረፋሉ።+