መዝሙር 137:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ይሖዋ ሆይ፣ ኢየሩሳሌም በወደቀችበት ቀንኤዶማውያን ያሉትን አስታውስ፤ “አፍርሷት! ከሥረ መሠረቷ አፍርሷት!”+ ብለው ነበር። አብድዩ 10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 በወንድምህ በያዕቆብ ላይ በተፈጸመው ግፍ የተነሳ+ኀፍረት ትከናነባለህ፤+ለዘላለምም ትጠፋለህ።+