-
1 ነገሥት 7:36አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
36 በፍርግርጎቹና በጎን መከለያዎቹም ላይ እንደ ስፋታቸው ኪሩቦችን፣ አንበሶችንና የዘንባባ ዛፍ ምስሎችን ቀረጸባቸው፤ ዙሪያውንም የአበባ ጉንጉን ምስል ሠራበት።+