ሕዝቅኤል 44:16 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 ‘ወደ መቅደሴ የሚገቡት እነሱ ናቸው፤ እኔን ለማገልገልም ወደ ገበታዬ* ይቀርባሉ፤+ በእኔ ፊት ያለባቸውንም ኃላፊነት ይወጣሉ።+ ሚልክያስ 1:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 “‘በመሠዊያዬ ላይ የረከሰ ምግብ* በማቅረብ ነው።’ “‘ደግሞም “ያረከስንህ እንዴት ነው?” ትላላችሁ።’ “‘“የይሖዋ ገበታ+ የተናቀ ነው” በማለታችሁ ነው።