ራእይ 16:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 16 እኔም ከቅዱሱ ስፍራ*+ የወጣ ታላቅ ድምፅ ሰባቱን መላእክት “ሂዱና የአምላክን ቁጣ የያዙትን ሰባቱን ሳህኖች በምድር ላይ አፍስሱ” ሲል ሰማሁ።+ ራእይ 16:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 አራተኛው መልአክ በሳህኑ ውስጥ ያለውን በፀሐይ ላይ አፈሰሰው፤+ ፀሐይም ሰዎችን በእሳት እንድትለበልብ ተፈቀደላት።