ራእይ 9:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 አንዱ ወዮታ አልፏል። እነሆ፣ ከዚህ በኋላ ሌሎች ሁለት ወዮታዎች+ ይመጣሉ። ራእይ 11:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ሁለተኛው ወዮታ+ አልፏል። እነሆ፣ ሦስተኛው ወዮታ በፍጥነት ይመጣል።