የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ሳሙኤል 8
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

2 ሳሙኤል የመጽሐፉ ይዘት

      • ዳዊት የተቀዳጃቸው ድሎች (1-14)

      • የዳዊት አስተዳደር (15-18)

2 ሳሙኤል 8:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 13:2, 3፤ 2ሳሙ 21:15
  • +1ዜና 18:1

2 ሳሙኤል 8:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 24:17፤ መሳ 3:29፤ 1ሳሙ 14:47፤ መዝ 60:8
  • +ዘዳ 23:3-6
  • +2ነገ 3:4፤ 1ዜና 18:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    5/15/2005፣ ገጽ 17

2 ሳሙኤል 8:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 10:6፤ 1ነገ 11:23፤ መዝ 60:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ
  • +ዘፍ 15:18፤ ዘፀ 23:31፤ 1ነገ 4:21፤ 1ዜና 18:3, 4

2 ሳሙኤል 8:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 17:16፤ መዝ 20:7፤ 33:17

2 ሳሙኤል 8:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 7:8
  • +1ዜና 18:5, 6

2 ሳሙኤል 8:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “አዳነው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 7:24፤ 2ሳሙ 8:14

2 ሳሙኤል 8:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 18:7, 8

2 ሳሙኤል 8:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 14:28
  • +1ዜና 18:9-11

2 ሳሙኤል 8:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 6:19፤ 1ነገ 7:51፤ 1ዜና 22:14፤ 26:27

2 ሳሙኤል 8:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 8:2
  • +2ሳሙ 8:1
  • +1ሳሙ 30:18
  • +2ሳሙ 8:7

2 ሳሙኤል 8:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 18:12, 13፤ መዝ 60:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ

2 ሳሙኤል 8:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “አዳነው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 25:23, 26፤ 27:29, 37፤ ዘኁ 24:18
  • +መዝ 60:12

2 ሳሙኤል 8:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 5:3, 5
  • +1ዜና 18:14-17
  • +1ነገ 3:6

2 ሳሙኤል 8:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 20:23፤ 1ዜና 11:6
  • +2ሳሙ 20:24፤ 1ነገ 4:3

2 ሳሙኤል 8:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 15:27፤ 1ዜና 6:8፤ 24:3

2 ሳሙኤል 8:18

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ካህናት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 23:20፤ 1ነገ 1:44፤ 2:35
  • +2ሳሙ 15:18፤ 20:7

ተዛማጅ ሐሳብ

2 ሳሙ. 8:1ኢያሱ 13:2, 3፤ 2ሳሙ 21:15
2 ሳሙ. 8:11ዜና 18:1
2 ሳሙ. 8:2ዘኁ 24:17፤ መሳ 3:29፤ 1ሳሙ 14:47፤ መዝ 60:8
2 ሳሙ. 8:2ዘዳ 23:3-6
2 ሳሙ. 8:22ነገ 3:4፤ 1ዜና 18:2
2 ሳሙ. 8:32ሳሙ 10:6፤ 1ነገ 11:23፤ መዝ 60:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ
2 ሳሙ. 8:3ዘፍ 15:18፤ ዘፀ 23:31፤ 1ነገ 4:21፤ 1ዜና 18:3, 4
2 ሳሙ. 8:4ዘዳ 17:16፤ መዝ 20:7፤ 33:17
2 ሳሙ. 8:5ኢሳ 7:8
2 ሳሙ. 8:51ዜና 18:5, 6
2 ሳሙ. 8:6ዘዳ 7:24፤ 2ሳሙ 8:14
2 ሳሙ. 8:71ዜና 18:7, 8
2 ሳሙ. 8:92ነገ 14:28
2 ሳሙ. 8:91ዜና 18:9-11
2 ሳሙ. 8:11ኢያሱ 6:19፤ 1ነገ 7:51፤ 1ዜና 22:14፤ 26:27
2 ሳሙ. 8:122ሳሙ 8:2
2 ሳሙ. 8:122ሳሙ 8:1
2 ሳሙ. 8:121ሳሙ 30:18
2 ሳሙ. 8:122ሳሙ 8:7
2 ሳሙ. 8:131ዜና 18:12, 13፤ መዝ 60:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ
2 ሳሙ. 8:14ዘፍ 25:23, 26፤ 27:29, 37፤ ዘኁ 24:18
2 ሳሙ. 8:14መዝ 60:12
2 ሳሙ. 8:152ሳሙ 5:3, 5
2 ሳሙ. 8:151ዜና 18:14-17
2 ሳሙ. 8:151ነገ 3:6
2 ሳሙ. 8:162ሳሙ 20:23፤ 1ዜና 11:6
2 ሳሙ. 8:162ሳሙ 20:24፤ 1ነገ 4:3
2 ሳሙ. 8:172ሳሙ 15:27፤ 1ዜና 6:8፤ 24:3
2 ሳሙ. 8:182ሳሙ 23:20፤ 1ነገ 1:44፤ 2:35
2 ሳሙ. 8:182ሳሙ 15:18፤ 20:7
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
2 ሳሙኤል 8:1-18

ሁለተኛ ሳሙኤል

8 ከጊዜ በኋላም ዳዊት ፍልስጤማውያንን+ ድል በማድረግ በቁጥጥር ሥር አዋላቸው፤+ መተግአማህንም ከፍልስጤማውያን እጅ ወሰደ።

2 ሞዓባውያንንም ድል አደረጋቸው፤+ እነሱንም መሬት ላይ አጋድሞ በገመድ ለካቸው። ይህን ያደረገው በገመዱ ርዝመት ሁለት እጅ የሚሆኑትን ለመግደል እንዲሁም በገመዱ ርዝመት አንድ እጅ የሚሆኑትን በሕይወት ለመተው ነው።+ ሞዓባውያንም የዳዊት አገልጋዮች ሆኑ፤ ግብርም ገበሩለት።+

3 የሬሆብ ልጅ የሆነው የጾባህ+ ንጉሥ ሃዳድኤዜር በኤፍራጥስ ወንዝ+ ላይ ያለውን የበላይነት ዳግመኛ ለማረጋገጥ በሄደ ጊዜ ዳዊት ድል አደረገው። 4 ዳዊትም ከእሱ ላይ 1,700 ፈረሰኞችንና 20,000 እግረኛ ወታደሮችን ማረከ። ከዚያም ዳዊት 100 የሠረገላ ፈረሶችን ብቻ አስቀርቶ ሌሎቹን በሙሉ ቋንጃቸውን ቆረጠ።+

5 የደማስቆዎቹ ሶርያውያን፣+ የጾባህን ንጉሥ ሃዳድኤዜርን ለመርዳት በመጡ ጊዜ ዳዊት ከሶርያውያን መካከል 22,000 ሰዎችን ገደለ።+ 6 ከዚያም ዳዊት በደማስቆ ሶርያ የጦር ሰፈሮች አቋቋመ፤ ሶርያውያንም የዳዊት አገልጋዮች ሆኑ፤ ግብርም ገበሩለት። ይሖዋ ዳዊትን በሄደበት ሁሉ ድል አቀዳጀው።*+ 7 በተጨማሪም ዳዊት ከሃዳድኤዜር አገልጋዮች ላይ ከወርቅ የተሠሩ ክብ ጋሻዎችን ወሰደ፤ ወደ ኢየሩሳሌምም አመጣቸው።+ 8 ደግሞም ንጉሥ ዳዊት የሃዳድኤዜር ከተሞች ከሆኑት ከቤጣህ እና ከበሮታይ እጅግ ብዙ መዳብ ወሰደ።

9 በዚህ ጊዜ የሃማት+ ንጉሥ ቶአይ ዳዊት የጾባህን ንጉሥ የሃዳድኤዜርን+ ሠራዊት በሙሉ ድል እንዳደረገ ሰማ። 10 በመሆኑም ቶአይ የንጉሥ ዳዊትን ደህንነት እንዲጠይቅና ከሃዳድኤዜር ጋር ተዋግቶ ድል በማድረጉ የተሰማውን ደስታ እንዲገልጽለት ልጁን ዮራምን ወደ ዳዊት ላከው (ምክንያቱም ሃዳድኤዜር ከቶአይ ጋር ብዙ ጊዜ ይዋጋ ነበር)፤ እሱም ከብር፣ ከወርቅና ከመዳብ የተሠሩ ዕቃዎችን ይዞ መጣ። 11 ንጉሥ ዳዊት እነዚህን ዕቃዎች ተገዢዎቹ ካደረጋቸው ብሔራት ሁሉ ላይ ወስዶ ከቀደሰው ብርና ወርቅ ጋር አብሮ ለይሖዋ ቀደሳቸው፤+ 12 ዕቃዎቹም ከሶርያ፣ ከሞዓብ፣+ ከአሞናውያን፣ ከፍልስጤማውያንና+ ከአማሌቃውያን+ ላይ የወሰዳቸው እንዲሁም የሬሆብ ልጅ ከሆነው ከጾባህ ንጉሥ ከሃዳድኤዜር+ ላይ የማረካቸው ናቸው። 13 ዳዊት በጨው ሸለቆ 18,000 ኤዶማውያንን ገድሎ ከተመለሰ በኋላ ስሙ ገነነ።+ 14 በኤዶምም የጦር ሰፈሮችን አቋቋመ። በመላው ኤዶም የጦር ሰፈሮችን ከማቋቋሙም ሌላ ኤዶማውያን ሁሉ የዳዊት አገልጋዮች ሆኑ።+ ይሖዋም ዳዊትን በሄደበት ሁሉ ድል አቀዳጀው።*+

15 ዳዊት በመላው እስራኤል ላይ መግዛቱን ቀጠለ፤+ ለሕዝቡም ሁሉ+ ፍትሕንና ጽድቅን አሰፈነላቸው።+ 16 የጽሩያ ልጅ ኢዮዓብ+ የሠራዊቱ አዛዥ ነበር፤ የአሂሉድ ልጅ ኢዮሳፍጥ+ ታሪክ ጸሐፊ ነበር። 17 የአኪጡብ ልጅ ሳዶቅና+ የአብያታር ልጅ አሂሜሌክ ካህናት ነበሩ፤ ሰራያህ ደግሞ ጸሐፊ ነበር። 18 የዮዳሄ ልጅ በናያህ+ የከሪታውያንና የጴሌታውያን+ አዛዥ ነበር። የዳዊት ወንዶች ልጆችም ዋና ኃላፊዎች* ሆኑ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ