የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 46
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • ‘አምላክ መጠጊያችን ነው’

        • የአምላክ አስደናቂ ሥራዎች (8)

        • አምላክ ጦርነትን ከመላው ምድር ላይ ያስወግዳል (9)

መዝሙር 46:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 20:19

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    አዲስ ዓለም ትርጉም፣ ገጽ 1637

    መጠበቂያ ግንብ፣

    12/1/2009፣ ገጽ 29

መዝሙር 46:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 14:26፤ ኢሳ 25:4
  • +ዘዳ 4:7፤ መዝ 145:18, 19፤ ናሆም 1:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 157

    መጠበቂያ ግንብ፣

    3/15/2008፣ ገጽ 13

መዝሙር 46:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 54:10

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 157

መዝሙር 46:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 93:4፤ ኤር 5:22

መዝሙር 46:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 6:6

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ንጹሕ አምልኮ፣ ገጽ 204

መዝሙር 46:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 23:14፤ መዝ 132:13፤ ኢሳ 12:6
  • +ዘፀ 14:24

መዝሙር 46:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 2:24

መዝሙር 46:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 1:9፤ ኤር 1:19፤ ሮም 8:31

መዝሙር 46:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ጋሻዎችን” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 11:9፤ ሚክ 4:3

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 189

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/1/2004፣ ገጽ 5

መዝሙር 46:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 2:11
  • +1ዜና 29:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችና ማብራሪያቸው፣ ርዕስ 26

መዝሙር 46:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 20:17
  • +መዝ 48:3፤ 125:2

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 46:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ2ዜና 20:19
መዝ. 46:1ምሳሌ 14:26፤ ኢሳ 25:4
መዝ. 46:1ዘዳ 4:7፤ መዝ 145:18, 19፤ ናሆም 1:7
መዝ. 46:2ኢሳ 54:10
መዝ. 46:3መዝ 93:4፤ ኤር 5:22
መዝ. 46:42ዜና 6:6
መዝ. 46:5ዘዳ 23:14፤ መዝ 132:13፤ ኢሳ 12:6
መዝ. 46:5ዘፀ 14:24
መዝ. 46:6ኢያሱ 2:24
መዝ. 46:7ኢያሱ 1:9፤ ኤር 1:19፤ ሮም 8:31
መዝ. 46:9ኢሳ 11:9፤ ሚክ 4:3
መዝ. 46:10ኢሳ 2:11
መዝ. 46:101ዜና 29:11
መዝ. 46:112ዜና 20:17
መዝ. 46:11መዝ 48:3፤ 125:2
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 46:1-11

መዝሙር

ለሙዚቀኞች ቡድን መሪ። የቆሬ ልጆች መዝሙር።+ በአላሞት ቅኝት።*

46 አምላክ መጠጊያችንና ብርታታችን፣+

በጭንቅ ጊዜ ፈጥኖ የሚደርስልን ረዳታችን ነው።+

 2 በመሆኑም በምድር ላይ ነውጥ ቢከሰት፣

ተራሮች ተንደው ወደ ጥልቁ ባሕር ቢሰምጡ አንፈራም፤+

 3 ውኃዎቹ ቢያስገመግሙና አረፋ ቢደፍቁ፣+

ተራሮችም ከውኃዎቹ ነውጥ የተነሳ ቢንቀጠቀጡ አንሸበርም። (ሴላ)

 4 የአምላክን ከተማ+ ደስ የሚያሰኙ ጅረቶች ያሉት ወንዝ አለ፤

ከተማዋም የልዑሉ አምላክ የተቀደሰ ታላቅ ማደሪያ ነች።

 5 አምላክ በከተማዋ ውስጥ ነው፤+ እሷም አትንኮታኮትም።

ጎህ ሲቀድ አምላክ ይደርስላታል።+

 6 ብሔራት ሁከት ፈጠሩ፤ መንግሥታት ተገለበጡ፤

እሱ ድምፁን ከፍ አድርጎ አሰማ፤ ምድርም ቀለጠች።+

 7 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ከእኛ ጋር ነው፤+

የያዕቆብ አምላክ አስተማማኝ መጠጊያችን ነው። (ሴላ)

 8 ኑና የይሖዋን ሥራዎች እዩ፤

በምድርም ላይ አስደናቂ ነገሮችን እንዴት እንዳከናወነ ተመልከቱ።

 9 ጦርነትን ከመላው ምድር ላይ ያስወግዳል።+

ቀስትን ይሰባብራል፤ ጦርንም ያነክታል፤

የጦር ሠረገሎችን* በእሳት ያቃጥላል።

10 “አርፋችሁ ተቀመጡ፤ እኔ አምላክ እንደሆንኩም እወቁ።

በብሔራት መካከል ከፍ ከፍ እላለሁ፤+

በምድርም ላይ ከፍ ከፍ እላለሁ።”+

11 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ከእኛ ጋር ነው፤+

የያዕቆብ አምላክ አስተማማኝ መጠጊያችን ነው።+ (ሴላ)

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ