የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘዳግም 23
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዘዳግም የመጽሐፉ ይዘት

      • ወደ አምላክ ጉባኤ መግባት የሌለባቸው (1-8)

      • የሰፈሩን ንጽሕና መጠበቅ (9-14)

      • ከጌታው የኮበለለ ባሪያ (15, 16)

      • ዝሙት አዳሪነት የተከለከለ ነው (17, 18)

      • ወለድና ስእለት (19-23)

      • እሸት ቀጥፎ ስለመብላት (24, 25)

ዘዳግም 23:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 21:18, 20፤ ኢሳ 56:4, 5

ዘዳግም 23:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 20:14፤ ዘሌ 20:10

ዘዳግም 23:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ነህ 13:1, 2

ዘዳግም 23:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መሳ 11:18
  • +ዘኁ 22:6፤ ኢያሱ 24:9

ዘዳግም 23:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 22:35
  • +ዘኁ 23:11, 25፤ 24:10
  • +ዘዳ 7:7, 8

ዘዳግም 23:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ሳሙ 8:2፤ 12:31

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ጠለቅ ብሎ ማስተዋል፣

ዘዳግም 23:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 25:25, 26፤ 36:1፤ ዘኁ 20:14
  • +ዘፍ 46:6፤ ዘሌ 19:34፤ መዝ 105:23

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ” ጥራዝ 15፣ ገጽ 16

ዘዳግም 23:9

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የሚያረክስ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ሳሙ 21:5፤ 2ሳሙ 11:11

ዘዳግም 23:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 15:16

ዘዳግም 23:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 15:31

ዘዳግም 23:12

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/2012፣ ገጽ 6

    የቤተሰብ ደስታ፣ ገጽ 47-48

ዘዳግም 23:13

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/1/2012፣ ገጽ 6

    የቤተሰብ ደስታ፣ ገጽ 47-48

ዘዳግም 23:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 26:12
  • +1ጴጥ 1:16

ዘዳግም 23:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 22:21

ዘዳግም 23:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘሌ 19:29፤ 21:9
  • +1ነገ 14:24፤ 2ነገ 23:7

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/1/1997፣ ገጽ 29

ዘዳግም 23:18

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ለውሻ።”

  • *

    ወይም “ወንድ ዝሙት አዳሪ የሚያገኘውን ገቢ።”

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    2/1/1997፣ ገጽ 29

    ንቁ!፣

    4/8/1993፣ ገጽ 19

ዘዳግም 23:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 22:25፤ ዘሌ 25:36, 37፤ ነህ 5:10፤ መዝ 15:5

ዘዳግም 23:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 15:6
  • +ዘዳ 15:4, 7, 10፤ ምሳሌ 19:17፤ ሉቃስ 6:34, 35
  • +ምሳሌ 28:8

ዘዳግም 23:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መሳ 11:30, 31፤ 1ሳሙ 1:11
  • +ዮናስ 2:9
  • +መክ 5:4, 6

ዘዳግም 23:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መክ 5:5

ዘዳግም 23:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 30:2፤ መዝ 15:4፤ ምሳሌ 20:25
  • +መሳ 11:35፤ 1ሳሙ 14:24፤ ማቴ 5:33

ዘዳግም 23:24

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍስህ እስክትረካ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 6:11፤ ሮም 13:10

ዘዳግም 23:25

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 12:1፤ ሉቃስ 6:1

ተዛማጅ ሐሳብ

ዘዳ. 23:1ዘሌ 21:18, 20፤ ኢሳ 56:4, 5
ዘዳ. 23:2ዘፀ 20:14፤ ዘሌ 20:10
ዘዳ. 23:3ነህ 13:1, 2
ዘዳ. 23:4መሳ 11:18
ዘዳ. 23:4ዘኁ 22:6፤ ኢያሱ 24:9
ዘዳ. 23:5ዘኁ 22:35
ዘዳ. 23:5ዘኁ 23:11, 25፤ 24:10
ዘዳ. 23:5ዘዳ 7:7, 8
ዘዳ. 23:62ሳሙ 8:2፤ 12:31
ዘዳ. 23:7ዘፍ 25:25, 26፤ 36:1፤ ዘኁ 20:14
ዘዳ. 23:7ዘፍ 46:6፤ ዘሌ 19:34፤ መዝ 105:23
ዘዳ. 23:91ሳሙ 21:5፤ 2ሳሙ 11:11
ዘዳ. 23:10ዘሌ 15:16
ዘዳ. 23:11ዘሌ 15:31
ዘዳ. 23:14ዘሌ 26:12
ዘዳ. 23:141ጴጥ 1:16
ዘዳ. 23:16ዘፀ 22:21
ዘዳ. 23:17ዘሌ 19:29፤ 21:9
ዘዳ. 23:171ነገ 14:24፤ 2ነገ 23:7
ዘዳ. 23:19ዘፀ 22:25፤ ዘሌ 25:36, 37፤ ነህ 5:10፤ መዝ 15:5
ዘዳ. 23:20ዘዳ 15:6
ዘዳ. 23:20ዘዳ 15:4, 7, 10፤ ምሳሌ 19:17፤ ሉቃስ 6:34, 35
ዘዳ. 23:20ምሳሌ 28:8
ዘዳ. 23:21መሳ 11:30, 31፤ 1ሳሙ 1:11
ዘዳ. 23:21ዮናስ 2:9
ዘዳ. 23:21መክ 5:4, 6
ዘዳ. 23:22መክ 5:5
ዘዳ. 23:23ዘኁ 30:2፤ መዝ 15:4፤ ምሳሌ 20:25
ዘዳ. 23:23መሳ 11:35፤ 1ሳሙ 14:24፤ ማቴ 5:33
ዘዳ. 23:24ማቴ 6:11፤ ሮም 13:10
ዘዳ. 23:25ማቴ 12:1፤ ሉቃስ 6:1
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዘዳግም 23:1-25

ዘዳግም

23 “የዘር ፍሬው ተቀጥቅጦ የተኮላሸ ወይም ብልቱ የተቆረጠ ማንኛውም ሰው ወደ ይሖዋ ጉባኤ አይግባ።+

2 “ዲቃላ ወደ ይሖዋ ጉባኤ አይግባ።+ ሌላው ቀርቶ እስከ አሥረኛ ትውልድ ድረስ ዘሮቹ ወደ ይሖዋ ጉባኤ አይግቡ።

3 “አሞናውያንም ሆኑ ሞዓባውያን ወደ ይሖዋ ጉባኤ አይግቡ።+ ሌላው ቀርቶ እስከ አሥረኛ ትውልድ ድረስ ዘሮቻቸው ፈጽሞ ወደ ይሖዋ ጉባኤ አይግቡ፤ 4 ምክንያቱም እነሱ ከግብፅ ወጥታችሁ እየተጓዛችሁ በነበረበት ጊዜ ምግብና ውኃ በመስጠት አልረዷችሁም፤+ ደግሞም በሜሶጶጣሚያ በምትገኘው በጰቶር የሚኖረው የቢዖር ልጅ በለዓም አንተን እንዲረግም በገንዘብ ቀጥረውት ነበር።+ 5 አምላክህ ይሖዋ ግን በለዓምን ለመስማት ፈቃደኛ አልሆነም።+ ከዚህ ይልቅ አምላክህ ይሖዋ ለአንተ ሲል እርግማኑን ወደ በረከት ለወጠው፤+ ይህን ያደረገው አምላክህ ይሖዋ ስለወደደህ ነው።+ 6 በዘመንህ ሁሉ መቼም ቢሆን ለእነሱ ሰላምን ወይም ብልጽግናን አትመኝ።+

7 “ወንድምህ ስለሆነ ኤዶማዊውን አትጥላው።+

“የባዕድ አገር ሰው ሆነህ በአገሩ ትኖር ስለነበር ግብፃዊውን አትጥላው።+ 8 ለእነሱ የሚወለዱላቸው የሦስተኛው ትውልድ ልጆች ወደ ይሖዋ ጉባኤ መግባት ይችላሉ።

9 “ጠላትህን ለመውጋት ወጥተህ በምትሰፍርበት ጊዜ ከማንኛውም መጥፎ* ነገር መራቅ ይኖርብሃል።+ 10 አንድ ሰው ዘሩ በመፍሰሱ ምክንያት ቢረክስ+ ከሰፈሩ ውጭ ይውጣ፤ ወደ ሰፈሩም ተመልሶ አይግባ። 11 አመሻሹ ላይ በውኃ ይታጠብ፤ ከዚያም ፀሐይ ከጠለቀች በኋላ ወደ ሰፈሩ ተመልሶ መግባት ይችላል።+ 12 ለመጸዳጃ የሚሆን ቦታ ከሰፈሩ ውጭ አዘጋጅ፤ አንተም መሄድ ያለብህ ወደዚያ ነው። 13 ከመሣሪያዎችህም ጋር መቆፈሪያ ያዝ። ውጭ በምትጸዳዳበትም ጊዜ በመቆፈሪያው ጉድጓድ ቆፍር፤ ከዚያም በዓይነ ምድርህ ላይ አፈሩን መልስበት። 14 ምክንያቱም አምላክህ ይሖዋ ሊታደግህና ጠላቶችህን በእጅህ አሳልፎ ሊሰጥህ በሰፈሩ ውስጥ ይዘዋወራል፤+ በመሆኑም ነውር የሆነ ምንም ነገር እንዳያይብህና ከአንተ ጋር መሄዱን እንዳይተው ሰፈርህ ቅዱስ መሆን አለበት።+

15 “አንድ ባሪያ ከጌታው አምልጦ ወደ አንተ ቢመጣ መልሰህ ለጌታው አትስጠው። 16 ከከተሞችህ መካከል በመረጠውና ደስ ባለው ቦታ አብሮህ ሊኖር ይችላል። በደል አትፈጽምበት።+

17 “ከእስራኤል ሴቶች ልጆች መካከል የትኛዋም የቤተ መቅደስ ዝሙት አዳሪ አትሁን፤+ ከእስራኤል ወንዶች ልጆችም መካከል የትኛውም የቤተ መቅደስ ዝሙት አዳሪ አይሁን።+ 18 ለሴት ዝሙት አዳሪ የተከፈለን ዋጋም ሆነ ለወንድ ዝሙት አዳሪ* የተከፈለን ዋጋ* አንድን ስእለት ለመፈጸም ስትል ወደ አምላክህ ወደ ይሖዋ ቤት አታምጣ፤ ምክንያቱም አምላክህ ይሖዋ ሁለቱንም ይጸየፋቸዋል።

19 “ወንድምህን ወለድ አታስከፍለው፤+ ከገንዘብም ሆነ ከእህል ወይም ወለድ ሊያስከፍል ከሚችል ከማንኛውም ነገር ወለድ አታስከፍለው። 20 ከባዕድ አገር ሰው ወለድ መጠየቅ ትችላለህ፤+ ሆኖም አምላክህ ይሖዋ ገብተህ በምትወርሳት ምድር በሥራህ ሁሉ እንዲባርክህ+ ወንድምህን ወለድ አታስከፍለው።+

21 “ለአምላክህ ለይሖዋ ስእለት ከተሳልክ+ ለመፈጸም አትዘግይ።+ ምክንያቱም አምላክህ ይሖዋ በእርግጥ ከአንተ ይፈልገዋል፤ አለዚያ ኃጢአት ይሆንብሃል።+ 22 ሳትሳል ከቀረህ ግን ኃጢአት አይሆንብህም።+ 23 ከአፍህ የወጣውን ቃል ጠብቅ፤+ ለአምላክህ ለይሖዋ የፈቃደኝነት መባ አድርገህ ለማቅረብ በገዛ አንደበትህ የተሳልከውን ፈጽም።+

24 “ወደ ባልንጀራህ የወይን እርሻ ከገባህ እስክትጠግብ* ድረስ ወይን መብላት ትችላለህ፤ በዕቃህ ግን ምንም ይዘህ አትሂድ።+

25 “ወደ ባልንጀራህ የእህል ማሳ ከገባህ እሸት ቀጥፈህ መብላት ትችላለህ፤ ሆኖም የባልንጀራህን እህል በማጭድ ማጨድ የለብህም።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ