የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘፍጥረት 36
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዘፍጥረት የመጽሐፉ ይዘት

      • የኤሳው ዘሮች (1-30)

      • የኤዶም ነገሥታትና አለቆች (31-43)

ዘፍጥረት 36:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 25:30፤ ሕዝ 25:12, 13፤ ሮም 9:13

ዘፍጥረት 36:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 26:34
  • +ዘፍ 36:10
  • +ዘፍ 36:18

ዘፍጥረት 36:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 25:13፤ 28:9
  • +ዘፍ 36:17

ዘፍጥረት 36:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 1:35

ዘፍጥረት 36:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በቤቱ ውስጥ ያለውን ነፍስ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 33:9
  • +ዘፍ 27:39፤ 32:3

ዘፍጥረት 36:7

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እንደ ባዕድ አገር ሰው ሆነው ይኖሩበት።”

ዘፍጥረት 36:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 14:6፤ ዘዳ 2:5
  • +ዘፍ 25:30

ዘፍጥረት 36:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 2:12

ዘፍጥረት 36:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 1:35

ዘፍጥረት 36:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 36:34
  • +ዘፍ 36:40, 42፤ 1ዜና 1:36

ዘፍጥረት 36:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 17:8፤ ዘኁ 13:29፤ 24:20፤ ዘዳ 25:19፤ 1ሳሙ 15:8፤ 30:1

ዘፍጥረት 36:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 26:34

ዘፍጥረት 36:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ሺኮች።” የነገድ አለቃ የሆነ ሰው “ሺክ” ተብሎ ይጠራ ነበር።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 15:15
  • +1ዜና 1:53, 54

ዘፍጥረት 36:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 1:36

ዘፍጥረት 36:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 20:23፤ 1ነገ 9:26

ዘፍጥረት 36:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 25:30፤ 32:3

ዘፍጥረት 36:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 14:6፤ ዘዳ 2:12, 22
  • +1ዜና 1:40

ዘፍጥረት 36:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 1:38

ዘፍጥረት 36:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 1:39

ዘፍጥረት 36:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 36:2

ዘፍጥረት 36:26

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 1:41

ዘፍጥረት 36:28

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 1:42

ዘፍጥረት 36:30

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 1:38

ዘፍጥረት 36:31

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በእስራኤል ወንዶች ልጆች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 17:14, 15፤ 1ሳሙ 10:19፤ 1ዜና 1:43-50
  • +ዘኁ 20:14

ዘፍጥረት 36:35

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ሜዳ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 25:1, 2፤ ዘፀ 2:15፤ ዘኁ 31:2

ዘፍጥረት 36:40

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 1:51-54

ዘፍጥረት 36:43

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 2:5
  • +ዘፍ 25:30፤ 36:8

ተዛማጅ ሐሳብ

ዘፍ. 36:1ዘፍ 25:30፤ ሕዝ 25:12, 13፤ ሮም 9:13
ዘፍ. 36:2ዘፍ 26:34
ዘፍ. 36:2ዘፍ 36:10
ዘፍ. 36:2ዘፍ 36:18
ዘፍ. 36:3ዘፍ 25:13፤ 28:9
ዘፍ. 36:3ዘፍ 36:17
ዘፍ. 36:51ዜና 1:35
ዘፍ. 36:6ዘፍ 33:9
ዘፍ. 36:6ዘፍ 27:39፤ 32:3
ዘፍ. 36:8ዘፍ 14:6፤ ዘዳ 2:5
ዘፍ. 36:8ዘፍ 25:30
ዘፍ. 36:9ዘዳ 2:12
ዘፍ. 36:101ዜና 1:35
ዘፍ. 36:11ዘፍ 36:34
ዘፍ. 36:11ዘፍ 36:40, 42፤ 1ዜና 1:36
ዘፍ. 36:12ዘፀ 17:8፤ ዘኁ 13:29፤ 24:20፤ ዘዳ 25:19፤ 1ሳሙ 15:8፤ 30:1
ዘፍ. 36:13ዘፍ 26:34
ዘፍ. 36:15ዘፀ 15:15
ዘፍ. 36:151ዜና 1:53, 54
ዘፍ. 36:161ዜና 1:36
ዘፍ. 36:17ዘኁ 20:23፤ 1ነገ 9:26
ዘፍ. 36:19ዘፍ 25:30፤ 32:3
ዘፍ. 36:20ዘፍ 14:6፤ ዘዳ 2:12, 22
ዘፍ. 36:201ዜና 1:40
ዘፍ. 36:211ዜና 1:38
ዘፍ. 36:221ዜና 1:39
ዘፍ. 36:24ዘፍ 36:2
ዘፍ. 36:261ዜና 1:41
ዘፍ. 36:281ዜና 1:42
ዘፍ. 36:301ዜና 1:38
ዘፍ. 36:31ዘዳ 17:14, 15፤ 1ሳሙ 10:19፤ 1ዜና 1:43-50
ዘፍ. 36:31ዘኁ 20:14
ዘፍ. 36:35ዘፍ 25:1, 2፤ ዘፀ 2:15፤ ዘኁ 31:2
ዘፍ. 36:401ዜና 1:51-54
ዘፍ. 36:43ዘዳ 2:5
ዘፍ. 36:43ዘፍ 25:30፤ 36:8
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
  • 34
  • 35
  • 36
  • 37
  • 38
  • 39
  • 40
  • 41
  • 42
  • 43
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዘፍጥረት 36:1-43

ዘፍጥረት

36 የኤሳው ማለትም የኤዶም + ታሪክ ይህ ነው።

2 ኤሳው ከከነአን ሴቶች ልጆች ሚስቶችን አገባ፤ እነሱም የሂታዊው+ የኤሎን ልጅ አዳ+ እንዲሁም የአና ልጅና የሂዋዊው የጺብኦን የልጅ ልጅ የሆነችው ኦሆሊባማ+ ናቸው፤ 3 በተጨማሪም የእስማኤል ልጅ የሆነችውን የነባዮትን+ እህት ባሴማትን+ አገባ።

4 አዳ ለኤሳው ኤሊፋዝን ወለደችለት፤ ባሴማት ደግሞ ረኡዔልን ወለደች፤

5 ኦሆሊባማ የኡሽን፣ ያላምን እና ቆሬን ወለደች።+

እነዚህ ኤሳው በከነአን ምድር ሳለ የተወለዱለት ልጆች ናቸው። 6 ከዚያም ኤሳው ሚስቶቹን፣ ወንዶችና ሴቶች ልጆቹን፣ የቤተሰቡን አባላት* ሁሉ፣ መንጋውን፣ ሌሎቹን እንስሳት ሁሉና በከነአን ምድር ያፈራውን ሀብት ሁሉ+ ይዞ ከወንድሙ ከያዕቆብ ርቆ ወደ ሌላ ምድር ሄደ።+ 7 ምክንያቱም ንብረታቸው በጣም ስለበዛ አብረው መኖር አልቻሉም፤ እንዲሁም ከመንጋቸው ብዛት የተነሳ ይኖሩበት* የነበረው ምድር ሊበቃቸው አልቻለም። 8 በመሆኑም ኤሳው በሴይር ተራራማ አካባቢ መኖር ጀመረ።+ ኤሳው ኤዶም ተብሎም ይጠራል።+

9 በሴይር ተራራማ አካባቢ የሚኖረው የኤዶማውያን አባት የኤሳው ታሪክ ይህ ነው።+

10 የኤሳው ወንዶች ልጆች ስም የሚከተለው ነው፦ የኤሳው ሚስት የአዳ ልጅ ኤሊፋዝና የኤሳው ሚስት የባሴማት ልጅ ረኡዔል ናቸው።+

11 የኤሊፋዝ ወንዶች ልጆች ደግሞ ቴማን፣+ ኦማር፣ ጸፎ፣ ጋታም እና ቀናዝ+ ናቸው። 12 ቲምና የኤሳው ልጅ የኤሊፋዝ ቁባት ሆነች። ከጊዜ በኋላም ለኤሊፋዝ አማሌቅን+ ወለደችለት። የኤሳው ሚስት የአዳ ወንዶች ልጆች እነዚህ ናቸው።

13 የረኡዔል ወንዶች ልጆች ናሃት፣ ዛራ፣ ሻማህ እና ሚዛህ ናቸው። እነዚህም የኤሳው ሚስት የባሴማት+ ልጆች ነበሩ።

14 የአና ልጅና የጺብኦን የልጅ ልጅ የሆነችው የኤሳው ሚስት ኦሆሊባማ ለኤሳው የወለደቻቸው ወንዶች ልጆች የኡሽ፣ ያላም እና ቆሬ ናቸው።

15 የነገድ አለቆች* የሆኑት የኤሳው ወንዶች ልጆች+ የሚከተሉት ናቸው፦ የኤሳው የበኩር ልጅ የኤሊፋዝ ወንዶች ልጆችም አለቃ ቴማን፣ አለቃ ኦማር፣ አለቃ ጸፎ፣ አለቃ ቀናዝ፣+ 16 አለቃ ቆሬ፣ አለቃ ጋታም እና አለቃ አማሌቅ ናቸው። እነዚህ በኤዶም ምድር የነገድ አለቆች የሆኑት የኤሊፋዝ ልጆች+ ነበሩ። እነዚህ የአዳ ወንዶች ልጆች ናቸው።

17 የኤሳው ልጅ የረኡዔል ወንዶች ልጆች፣ አለቃ ናሃት፣ አለቃ ዛራ፣ አለቃ ሻማህ እና አለቃ ሚዛህ ናቸው። እነዚህ በኤዶም ምድር የነገድ አለቆች የሆኑት የረኡዔል ልጆች+ ናቸው። እነዚህ የኤሳው ሚስት የባሴማት ወንዶች ልጆች ናቸው።

18 በመጨረሻም የኤሳው ሚስት የኦሆሊባማ ወንዶች ልጆች፣ አለቃ የኡሽ፣ አለቃ ያላም እና አለቃ ቆሬ ናቸው። እነዚህ የነገድ አለቆች የአና ልጅ የሆነችው የኤሳው ሚስት የኦሆሊባማ ልጆች ናቸው።

19 የኤሳው ማለትም የኤዶም+ ወንዶች ልጆችና አለቆቻቸው እነዚህ ናቸው።

20 በዚያ ምድር የሚኖሩት የሆራዊው የሴይር ወንዶች ልጆች እነዚህ ናቸው፦+ ሎጣን፣ ሾባል፣ ጺብኦን፣ አና፣+ 21 ዲሾን፣ ኤጼር እና ዲሻን።+ እነዚህ በኤዶም ምድር የሆራውያን የነገድ አለቆች የሆኑት የሴይር ወንዶች ልጆች ናቸው።

22 የሎጣን ወንዶች ልጆች ሆሪ እና ሄማም ናቸው፤ የሎጣን እህት ቲምና ትባላለች።+

23 የሾባል ወንዶች ልጆች አልዋን፣ ማናሃት፣ ኤባል፣ ሼፎ እና ኦናም ናቸው።

24 የጺብኦን+ ወንዶች ልጆች አያ እና አና ናቸው። ይህ አና የአባቱን የጺብኦንን አህዮች ሲጠብቅ በምድረ በዳ የፍል ውኃ ምንጮችን ያገኘው ነው።

25 የአና ልጆች ዲሾን እና የአና ሴት ልጅ ኦሆሊባማ ናቸው።

26 የዲሾን ወንዶች ልጆች ሄምዳን፣ ኤሽባን፣ ይትራን እና ኬራን ናቸው።+

27 የኤጼር ወንዶች ልጆች ቢልሃን፣ ዛአዋን እና አቃን ናቸው።

28 የዲሻን ወንዶች ልጆች ዑጽ እና አራን ናቸው።+

29 የሆራውያን የነገድ አለቆች እነዚህ ናቸው፦ አለቃ ሎጣን፣ አለቃ ሾባል፣ አለቃ ጺብኦን፣ አለቃ አና፣ 30 አለቃ ዲሾን፣ አለቃ ኤጼር እና አለቃ ዲሻን።+ በሴይር ምድር የሆራውያን የነገድ አለቆች በየአለቆቻቸው ሲዘረዘሩ እነዚህ ናቸው።

31 እነዚህ በእስራኤላውያን* ላይ የትኛውም ንጉሥ መግዛት ከመጀመሩ በፊት+ በኤዶም ምድር ይገዙ የነበሩ ነገሥታት ናቸው።+ 32 የቢዖር ልጅ ቤላ በኤዶም ይገዛ ነበር፤ የከተማውም ስም ዲንሃባ ይባል ነበር። 33 ቤላ ሲሞት የቦስራው የዛራ ልጅ ዮባብ በእሱ ምትክ መግዛት ጀመረ። 34 ዮባብ ሲሞት ከቴማናውያን ምድር የመጣው ሁሻም በእሱ ምትክ መግዛት ጀመረ። 35 ሁሻም ሲሞት ምድያማውያንን+ በሞዓብ ክልል* ድል ያደረጋቸው የቤዳድ ልጅ ሃዳድ በእሱ ምትክ መግዛት ጀመረ፤ የከተማውም ስም አዊት ይባል ነበር። 36 ሃዳድ ሲሞት የማስረቃው ሳምላ በእሱ ምትክ መግዛት ጀመረ። 37 ሳምላ ሲሞት በወንዙ አጠገብ ያለው የረሆቦቱ ሻኡል በእሱ ምትክ መግዛት ጀመረ። 38 ሻኡል ሲሞት የአክቦር ልጅ ባአልሀናን በእሱ ምትክ መግዛት ጀመረ። 39 የአክቦር ልጅ ባአልሀናን ሲሞት ሃዳር በእሱ ምትክ መግዛት ጀመረ። የከተማው ስም ጳኡ ነበር፤ የሚስቱም ስም መሄጣቤል ሲሆን እሷም የመዛሃብ ሴት ልጅ የማጥሬድ ልጅ ናት።

40 እንግዲህ የኤሳው ልጆች የሆኑ የነገድ አለቆች በየቤተሰባቸው፣ በየስፍራቸውና በየስማቸው ሲዘረዘሩ ስማቸው ይህ ነው፦ አለቃ ቲምና፣ አለቃ አልዋህ፣ አለቃ የቴት፣+ 41 አለቃ ኦሆሊባማ፣ አለቃ ኤላህ፣ አለቃ ፒኖን፣ 42 አለቃ ቀናዝ፣ አለቃ ቴማን፣ አለቃ ሚብጻር፣ 43 አለቃ ማግዲኤል እና አለቃ ኢራም። ከኤዶም የተገኙት የነገድ አለቆች ርስት አድርገው በያዙት ምድር እንደየመኖሪያቸው ሲዘረዘሩ እነዚህ ናቸው።+ የኤዶማውያን አባት ኤሳው ይህ ነው።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ