የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 50
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ኢሳይያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • የእስራኤል ኃጢአት ያስከተለው ችግር (1-3)

      • የይሖዋ ታዛዥ አገልጋይ (4-11)

        • ከአምላክ የተማሩ ሰዎች አንደበትና ጆሮ (4)

ኢሳይያስ 50:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 24:1
  • +2ነገ 17:16, 17
  • +ኢሳ 59:2፤ ኤር 3:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣ 2/2017,

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 152-153

ኢሳይያስ 50:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 35:15
  • +ኢሳ 40:28፤ 59:1
  • +ዘፀ 14:21, 29፤ መዝ 106:9፤ ኢሳ 51:10
  • +መዝ 107:33፤ 114:1, 3፤ ኢሳ 42:15፤ ናሆም 1:4

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 153-157

ኢሳይያስ 50:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 10:21

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 153-156

ኢሳይያስ 50:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “ማበረታቻ” ማለትም ሊሆን ይችላል።

  • *

    ወይም “በሚገባ የሠለጠነ አንደበት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዮሐ 7:15, 46
  • +ዘፀ 4:11፤ ኤር 1:9
  • +ማቴ 13:54

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ተከታዬ ሁን፣” ገጽ 133-134

    የአምላክ መንግሥት እየገዛ ነው!፣ ገጽ 182-183

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2012፣ ገጽ 11

    1/15/2009፣ ገጽ 22

    8/1/1995፣ ገጽ 14-15, 17

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 157-159

ኢሳይያስ 50:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 40:6-8
  • +ማቴ 26:39፤ ፊልጵ 2:8

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ተከታዬ ሁን፣” ገጽ 133-134

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2012፣ ገጽ 11

    1/15/2009፣ ገጽ 22

    8/1/1995፣ ገጽ 15

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 159

ኢሳይያስ 50:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 26:67፤ ማር 14:65፤ ሉቃስ 22:63፤ ዮሐ 18:22

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    “ተከታዬ ሁን፣” ገጽ 133-134, 172

    የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው፣ ርዕስ 146

    ንቁ!፣

    8/2012፣ ገጽ 19

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/15/2011፣ ገጽ 14

    1/15/2009፣ ገጽ 22

    10/1/2008፣ ገጽ 5

    8/1/1995፣ ገጽ 15

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 159-161

ኢሳይያስ 50:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 49:8
  • +ሕዝ 3:8, 9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 161

    መጠበቂያ ግንብ፣

    8/1/1995፣ ገጽ 15

ኢሳይያስ 50:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሊሟገተኝ።”

  • *

    ወይም “ፊት ለፊት እንጋጠም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 8:33

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2009፣ ገጽ 22

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 161-163

ኢሳይያስ 50:9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2009፣ ገጽ 22

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 161-163

ኢሳይያስ 50:10

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ይመካ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 42:1፤ 53:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 163-164

ኢሳይያስ 50:11

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የኢሳይያስ ትንቢት 2፣ ገጽ 164

ተዛማጅ ሐሳብ

ኢሳ. 50:1ዘዳ 24:1
ኢሳ. 50:12ነገ 17:16, 17
ኢሳ. 50:1ኢሳ 59:2፤ ኤር 3:1
ኢሳ. 50:2ኤር 35:15
ኢሳ. 50:2ኢሳ 40:28፤ 59:1
ኢሳ. 50:2ዘፀ 14:21, 29፤ መዝ 106:9፤ ኢሳ 51:10
ኢሳ. 50:2መዝ 107:33፤ 114:1, 3፤ ኢሳ 42:15፤ ናሆም 1:4
ኢሳ. 50:3ዘፀ 10:21
ኢሳ. 50:4ዮሐ 7:15, 46
ኢሳ. 50:4ዘፀ 4:11፤ ኤር 1:9
ኢሳ. 50:4ማቴ 13:54
ኢሳ. 50:5መዝ 40:6-8
ኢሳ. 50:5ማቴ 26:39፤ ፊልጵ 2:8
ኢሳ. 50:6ማቴ 26:67፤ ማር 14:65፤ ሉቃስ 22:63፤ ዮሐ 18:22
ኢሳ. 50:7ኢሳ 49:8
ኢሳ. 50:7ሕዝ 3:8, 9
ኢሳ. 50:8ሮም 8:33
ኢሳ. 50:10ኢሳ 42:1፤ 53:11
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ኢሳይያስ 50:1-11

ኢሳይያስ

50 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦

“እናታችሁን በሰደድኳት ጊዜ የፍቺ የምሥክር ወረቀት+ ሰጥቻታለሁ?

እናንተንስ የሸጥኳችሁ ለየትኛው አበዳሪዬ ነው?

እነሆ፣ የተሸጣችሁት በገዛ ጥፋታችሁ+ ነው፤

እናታችሁም እንድትሄድ የተደረገው በገዛ በደላችሁ ነው።+

 2 ታዲያ በመጣሁ ጊዜ እዚህ ማንም ያልነበረው ለምንድን ነው?

በተጣራሁስ ጊዜ የሚመልስ ሰው የጠፋው ለምንድን ነው?+

እጄ አጭር ሆና እናንተን መዋጀት ተስኗታል?

ወይስ እናንተን ለመታደግ የሚያስችል ኃይል የለኝም?+

እነሆ፣ በተግሣጼ ባሕሩን አደርቃለሁ፤+

ወንዞችን በረሃ አደርጋለሁ።+

ዓሣዎቻቸው ውኃ ባለማግኘታቸው ይበሰብሳሉ፤

በውኃ ጥምም ይሞታሉ።

 3 ሰማያትን ጨለማ አለብሳለሁ፤+

ማቅንም መሸፈኛቸው አደርጋለሁ።”

 4 ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ፣ ለደከመው ትክክለኛውን ቃል በመናገር

እንዴት መልስ* መስጠት እንደምችል አውቅ ዘንድ+ የተማሩ ሰዎችን አንደበት* ሰጥቶኛል።+

በየማለዳው ያነቃኛል፤

እንደ ተማሪ አዳምጥ ዘንድ ጆሮዬን ያነቃል።+

 5 ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ ጆሮዬን ከፍቷል፤

እኔም ዓመፀኛ አልነበርኩም።+

ጀርባዬን አልሰጠሁም።+

 6 ለሚገርፉኝ ጀርባዬን፣

ጢም ለሚነጩም ጉንጮቼን ሰጠሁ።

ፊቴን፣ ከሚያዋርዱ ነገሮችና ከትፋት አልሰወርኩም።+

 7 ሆኖም ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ ይረዳኛል።+

ስለዚህ አልዋረድም።

ከዚህም የተነሳ ፊቴን እንደ ባልጩት አደረግኩ፤+

ለኀፍረት እንደማልዳረግም አውቃለሁ።

 8 ጻድቅ መሆኔን የሚመሠክርልኝ ቀርቧል።

ታዲያ ማን ሊከሰኝ* ይችላል?+

በአንድነት እንቁም።*

ከእኔ ጋር ሙግት ያለው ማን ነው?

እስቲ ወደ እኔ ይቅረብ።

 9 እነሆ፣ ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ ይረዳኛል።

ታዲያ ጥፋተኛ ነህ ሊለኝ የሚችል ማን ነው?

እነሆ፣ ሁሉም እንደ ልብስ ያረጃሉ።

ብል ይበላቸዋል።

10 ከመካከላችሁ ይሖዋን የሚፈራ፣

የአገልጋዩንም ድምፅ የሚሰማ ማን ነው?+

ብርሃን በሌለበት በድቅድቅ ጨለማ የሄደ ማን ነው?

በይሖዋ ስም ይታመን፤ በአምላኩም ይደገፍ።*

11 “እነሆ፣ እናንተ እሳት የምታያይዙ፣

የእሳት ፍንጣሪ የምታበሩ ሁሉ፣

በእሳታችሁ ብርሃን፣

ባያያዛችሁትም እሳት ብልጭታዎች መካከል ሂዱ።

ከእጄ የምትቀበሉት ይህ ነው፦

በከባድ ሥቃይ ትጋደማላችሁ።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ